ለጅንካ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
ህዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም
ለጅንካ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት
ድርጅታችን ለጅንካ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ ለመቅጠር መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ፣ የቃለ-መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ፡-
1
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
| 1 |
አቢዮት ንጋቱ ተሸመ |
63.5 |
23.25 |
0 |
86.75 |
ተመርጠዋል |
ድርጅቱ