ለጅንካ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
12/02/2025
- 12/16/2025 |
ለኮልፌ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
12/02/2025
- 12/16/2025 |
ለፈረንሳይ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
12/02/2025
- 12/16/2025 |

                                                                                                                                             

ህዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም

ለፈረንሳይ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት

ድርጅታችን ለፈረንሳይ  ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ ለመቅጠር ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር  ማስታወቂያ  መስፈርቱን  አሟልተው  የጽሁፍ፣  የቃለ-መጠይቅ  ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን     ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ፡-

ተ ቁ.

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

 

ረድኤት ወረደ መላክ

58.16

23

3

84.16

ተመርጠዋል 

መልካም በላይነህ አያና

45.23

24.5

0

69.73

1ኛ ተጠባባቂ 

 

ደጁማር ነጋሽ ዘለቀ

48.46

20.5

0

68.96

2ኛ ተጠባባቂ 

ሀብታሙ ነጋ ሞላ

ለፅሁፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ስመኝ አስፋው አስረስ

ለፅሁፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ትዕግስት አሰፋ ቢተው

ለፅሁፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                                                               

                                                                                                                     1                                                     

                               ድርጅቱ

Apply For Tender Document