በደረጃ 6 ሲኒየር Duplicate 1
12/02/2025
- 12/16/2025 |
በደረጃ 6 ሲኒየር Duplicate 1
12/02/2025
- 12/16/2025 |
በደረጃ 6 ሲኒየር
12/02/2025
- 12/16/2025 |

                                                                                                                                          ቀን፡- ነሐሴ 05 ቀን 2017 ዓ.ም

በደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ የሥራ መደብ ለፈተና የተመረጡ

ተወዳዳሪዎች ዝርዝር

ድርጅታችን በደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ 4 ክፍት የሥራ መደብን በቅጥር ለማሟላት በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 18/2017 ዓ.ም.  በወጣው ማስታወቂያ ለፈተና ውድድር የተመረጡ አመልካቾች ፈተናው የሚሰጠው ነሐሴ 08 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡0ዐ ሰዓት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ዋናው መስሪያ ቤት በሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

እቴነሽ ጌታሁን ገብሩ

32

ሌቨል 4 በከስተመር ኮንታክት እና ሴክሬታሪያል ኦኘሬሽን እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሐምሌ/2011 ዓ.ም     COC ሌቨል 4        

5 ዓመት ከ7 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ዮርዳኖስ ፈለቀ ካሳሁን

30

ቢ.ኤ.ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት አድማስ ዩኒቨርሲቲ በ10/4/2013

2 ዓመት ከ9 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ፍሬህይወት ለገሰ አለሙ

32

ቢ.ኤስሲ.ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ

በ24/6/2013 ዓ.ም

ሌቨል 4 በሃርድዌርና ኔትዎርክ ሰርቪስ አምቦ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮ በ3/9/2008 COC ሌቨል 4

4 ዓመት ከ11 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ምህረት ማጋዚ ማላቆ

33

ሌቨል 4 በሃርድዌርና ኔትዎርክ ሰርቪስ ሜሪ ሄልኘ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮ/ በ3/9/2008     COC ሌቨል 4

5 ዓመት ከ5 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

እየሩሳሌም መሐመድ ከማል

ሌቨል 4 በከስተመር ኮንታክት እና ሴክሬታሪያል ኦኘሬሽን አየር ጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ 3/13/2010

COC ሌቨል 4

5 ዓመት ከ8 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ሐይማኖት አየነው አሰፋ

33

ሌቨል 4 በከስተመር ኮንታክት እና ሴክሬታሪያል ኦኘሬሽን ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ በ30/11/2013 ዓ.ም

COC ሌቨል 3

1 ዓመት ከ8 ወር

ሌቨል 4 COC ስለሌላቸውና የተጠየቀውን የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ካሰች ፉፋ ዱቀፋ

34

በቢሮ አስተዳደርና በሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ አዲስ አበባ ተግባረዕድ ፖሊ በ2004 ዓ.ም COC የለም

5 ዓመት ከ9 ወር

የሌቨል 4 COC ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ዝናሽ ጋሻው ነጋ

ሌቨል 4 በሃርድዌርና ኔትዎርክ ሰርቪስ ሰንሻይን ቴ/ሙ/ኮ በ30/7/2013 ዓ.ም COC ሌቨል 3

3 ዓመት ከ3 ወር

የሌቨል 4 COC ስለሌላቸውና የተጠየቀውን የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ድርጅቱ

Apply For Tender Document