ለኮልፌ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
ህዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም
ለኮልፌ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት
ድርጅታችን ለኮልፌ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ ለመቅጠር ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ፣ የቃለ-መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ፡-
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
ሔለን መኮንን አበበ |
35 |
25 |
3 |
63 |
ተመርጠዋል |
|
|
|
ፎዚያ ገመዳ ቃበቶ |
37.96 |
20.25 |
3 |
61.21 |
1ኛ ተጠባባቂ |
|
ተመስገን ባሴ ጋሹ |
42.91 |
17.75 |
0 |
60.66 |
2ኛ ተጠባባቂ |
|
|
|
ባንቻየሁ አይናለም መንክር |
ለፅሁፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
1
ድርጅቱ