Job Vacancy - HR
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት
ለውጭ አመልካቾች የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
መጋቢት 10 /2018 ዓ.ም
| ተ.ቁ. | የሥራ መደቡ መጠሪያ | ተፈላጊ ችሎታና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ | ብዛት | የሥራ ቦታ | ደመወዝ |
|---|---|---|---|---|---|
| 1 | አውቶ ኤሌክትሪክሽያን ደረጃ 7 | ኤሌክትሪካል፣አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት በሌቬል V/ በሌቬል III እና 2/4 አመት አግባብነት ያለው ልማድ | 1 | ዋ/መ/ቤት ,ቋሚ | 10199 |
| 2 | የሽያጭ ማሽን ሽያጭ ባለሙያ ደረጃ 10 | ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ፤በኮምፒዩተር ሳይንስ ፤በሃርድዌር ኢንጅነሪንግ ፤በማርኬጺንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 3 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ | 1 | ዋ/መ/ቤት, በቋሚነት | 15710 |
| 3 | የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሽን ደረጃ 6 | በጀንራል መካኒክስ ፤በኤሌክትሮኒክስ፤በኮምፒዩተር ጥገና እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በሌቭል IV እና 4 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ | 1 | ዋ/መ/ቤት, በቋሚነት | 8695 |
| 4 | የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሽን ደረጃ 8 | በጀንራል መካኒክስ ፤በኤሌክትሮኒክስ፤በኮምፒተር ጥገና እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ / በሌቭል IV እና 4 / 6 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ | 2 | ዋ/መ/ቤት, በቋሚነት | 11808 |
ማሳሰቢያ፡-
. ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
. በሌቭል ለሚጠይቅ የት/ት ደረጃ COC ማቅረብ የግድ ነው
. ከዚህ በላይ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት
የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የሕይወት ታሪክ መግለጫ ካሪኩለም ቪቴ (CV) በማያያዝ በግንባር
በመቅረብ ወይም በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረገጽ Tender -Job Vacancy መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- የፈተና ጊዜና ቦታ፣ እንዲሁም የፈተና ውጤት በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረገጽ Tender -Job Vacancy ላይ የምናሳውቅ
መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የመመዝገቢያ አድራሻ፡- ሻምቡ ደረጃ 2 ቅ/ፅ/ቤት ስልከ ቁጥር 057-660-00-16 እና አቦምሳ ደረጃ 2 ቅ/ፅ/ቤት ስልከ ቁጥር 022-441-00-71
.