ለፈረንሳይ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
ህዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም
ለፈረንሳይ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት
ድርጅታችን ለፈረንሳይ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ ለመቅጠር ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ፣ የቃለ-መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ፡-
|
ተ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
ረድኤት ወረደ መላክ |
58.16 |
23 |
3 |
84.16 |
ተመርጠዋል |
|
|
|
መልካም በላይነህ አያና |
45.23 |
24.5 |
0 |
69.73 |
1ኛ ተጠባባቂ |
|
ደጁማር ነጋሽ ዘለቀ |
48.46 |
20.5 |
0 |
68.96 |
2ኛ ተጠባባቂ |
|
|
|
ሀብታሙ ነጋ ሞላ |
ለፅሁፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ስመኝ አስፋው አስረስ |
ለፅሁፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ትዕግስት አሰፋ ቢተው |
ለፅሁፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
1
ድርጅቱ