የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

ለውጭ አመልካቾች የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ሐምሌ 5 / 2018 ዓ.ም
ተ.ቁ. የሥራ መደቡ መጠሪያ ተፈላጊ ችሎታና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ብዛት የሥራ ቦታ ደመወዝ
1 ሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር ደረጃ 8 10ኛ ከፍል ያጠናቀቀ ልዩ ተንቀሳቃሽ መንጃ ፋቃድ 8 አመት አግባብ ያለው ስራ ልምድ 1 ቃሊቲ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት 11808
2 የሽያጭ ማሽን ሽያጭ ባለሙያ ደረጃ 10 ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ፤በኮምፒዩተር ሳይንስ ፤በሃርድዌር ኢንጅነሪንግ ፤በማርኬጺንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 3 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ 1 ዋ/መ/ቤት, በቋሚነት 15710
3 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሽን ደረጃ 6 በጀንራል መካኒክስ ፤በኤሌክትሮኒክስ፤በኮምፒዩተር ጥገና እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በሌቭል IV እና 4 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ 1 ዋ/መ/ቤት, በቋሚነት 8695
4 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሽን ደረጃ 8 በጀንራል መካኒክስ ፤በኤሌክትሮኒክስ፤በኮምፒተር ጥገና እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ / በሌቭል IV እና 4 / 6 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ 2 ዋ/መ/ቤት, በቋሚነት 11808

ማሳሰቢያ፡- 
   . የስራ ልምድ የሚያዘው በተጠየቀው የትምህርት ደረጃ በኃላ የተገኝ ቀጥታ አግብብነት ያለው ልምድ ብቻ ነው ፡ 
   . ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡  
   .  ከዚህ በላይ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት
      የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የሕይወት ታሪክ መግለጫ ካሪኩለም ቪቴ (CV) በማያያዝ በግንባር
      በመቅረብ ወይም በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረገጽ Tender -Job Vacancy  መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
 ማሳሰቢያ፡- የፈተና ጊዜና ቦታ፣ እንዲሁም የፈተና ውጤት በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረገጽ Tender -Job Vacancy ላይ የምናሳውቅ 
            መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የመመዝገቢያ አድራሻ፡-የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት 1ኛ በር የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ      
   . (ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንጻ ፊት ለፊት)                     ስልከ 0113692610                                    
                                . 

                                .  

Apply Here

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

ለውጭ አመልካቾች የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ሐምሌ 1 /2018 ዓ.ም