Job Vacancy - HR
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት
ለውጭ አመልካቾች የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ዕሮብ ዻጉሜ 05 ቀን 2017 ዓ.ም
ተ.ቁ. | የሥራ መደቡ መጠሪያ | ተፈላጊ ችሎታና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ | ብዛት | የሥራ ቦታ | ደመወዝ |
---|---|---|---|---|---|
1 | አውቶ ኤሌክትሪክሽያን ደረጃ 7 | ኤሌክትሪካል፣አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በሌቬል III እና 4 አመት አግባብነት ያለው ልምድ | 1 | ዋና መ/ቤት,ቋሚ | 10199 |
2 | አውቶ መካኒክ ደረጃ 7 | በአውቶ መካኒክ፣ በጠቅላላ መካኒክ፣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በሌቬል III እና 4 አመት አግባብነት ያለው ልምድ | 1 | ዋና መ/ቤት,ቋሚ | 10199 |
3 | የብየዳና አካል ጥገና ሰራተኛ ደረጃ 6 | በጀነራል መካኒክስ፣ በዌልዲንግ/ብየዳ/ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በሌቬል II እና 4 አመት አግባብነት ያለው ልምድ | 1 | ዋና መ/ቤት,ቋሚ | 8695 |
4 | የመገልገያ እቃዎች ስቶር ኃላፊ ደረጃ 6 | በሳፕላይ ማኔጅመንት፣ ማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣ በስቶር ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ በማርኬትንግ፣ ግዢና ንብረት አስተዳደር ሌቭል III እና 6 አመት አግባብነት ያለው ልምድ | 1 | ዋና መ/ቤት,ቋሚ | 8695 |
5 | ጎሚስታ ሠራተኛ ደረጃ 3 | 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 2 አመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ | 2 | ዋና መ/ቤት,ቋሚ | 4963 |
6 | እጥበትና ግሪስ ሠራተኛ ደረጃ 2 | 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ | 1 | ዋና መ/ቤት,ቋሚ | 4028 |
ማሳሰቢያ፡-
. ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
. በሌቭል ለሚጠይቅ የት/ት ደረጃ COC ማቅብ የግድ ነው፡፡
. ከዚህ በላይ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት
የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የሕይወት ታሪክ መግለጫ ካሪኩለም ቪቴ (CV) በማያያዝ በግንባር
በመቅረብ ወይም በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረገጽ Tender -Job Vacancy መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
. የፈተና ጊዜና ቦታ፣ እንዲሁም የፈተና ውጤት በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረገጽ Tender -Job Vacancy ላይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዮጱያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት
1ኛ በር የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-
0113 69 26 10
.