ለሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሥራ መደብ
መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም
ለሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት
በደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት፣ በሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት ስር በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፤የጹሑፍ እና ቃለ መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
ትሁንልኝ በላይ አሻግሬ |
42 |
26.4 |
3 |
77.4 |
ተመርጠዋል |
|
|
ሞያታ ትቤሶ ሞሐመድ |
35 |
20.6 |
0 |
55.6 |
ተጠባባቂ |
|
|
ከድር ባሪሶ ዳቦ |
31.5 |
የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ35% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ግዛው ሰንበታ ብቅለ |
17.5 |
የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ35% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
ድርጅቱ