ማስታወቂያዎች
ጳጎሜ 02 ቀን 2018 ዓ.ም
በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሽያን የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት
በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች ማሽን ጥገናና ሽያጭ ማዕከል፣ የሽያጭ ማሽን ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሽያን አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 05/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ፤የጹሑፍ እና ቃለ መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
ፈንታሁን ጀንበሬ ወርቁ |
47.6 |
22.4 |
0 |
70 |
ተመርጠዋል |
ድርጅቱ