ደረጃ 13 የህግ ባለሙያ
ጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም
በደረጃ 13 የህግ ባለሙያ የሥራ መደብ ላይ የፁሁፍ ፈተና የተመረጡ
አመልካቾች ዝርዝር
በህግ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 13 ዋና የሕግ ባለሙያ በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅጥር በሪፖርተር ጋዜጣ ህዳር 28 ቀን 2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠው ሐሙስ ጥር 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 6፡00 ሰዓት በሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 3 የሥራ ቀናት በሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተራ ቁ. |
የአመልካቾች ስም |
ጾ ታ |
እ ድ ሜ |
የት/ት ዓይነትና ደረጃ |
አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ |
|
|
ሳምሶን አደራ ደስታ |
ወ |
40 |
ዲግሪ በሕግ |
10 ዓመት ከ10 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አሻግሬ አሰፋ ሀ/ሚካኤል |
ወ |
49 |
ዲግሪ በሕግ |
12 ዓመት ከ8 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ዮናስ ሽመልስ ሙሉጌታ
|
ወ |
43 |
ዲግሪ በ
ከ
|
10 ዓመት ከ6 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አብዱልከሪም ሁሴን አብደላ |
ወ |
|
ዲግሪ በሕግ |
9 ዓመት ከ8 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ገረመው ጋዲሳ ፋፋ |
ወ |
|
ዲግሪ በሕግ |
8 ዓመት |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ሰይፈ ጥላዬ አዋስ |
ወ |
|
ዲግሪ በሕግ |
8 ዓመት ከ6 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ብዙአየሁ ሽፈራው አሰፋ |
ወ |
34 |
ዲግሪ በሕግ |
4 ዓመት ከ6 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
መሰለ አሰፋ ኃ/ሚካኤል |
ወ |
46 |
ዲግሪ በሕግ |
2 ዓመት ከ7 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ሰለሞን ፀጋዬ ገ/ፃዲቅ |
ወ |
46 |
ዲግሪ በሕግ |
1 ዓመት ከ6 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ናታን ሽብሩ አቤቤ |
ወ |
|
ዲግሪ በሕግ |
7 ዓመት ከ10 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
አማን ደቀቦ ኢልማዮ |
ወ |
|
ዲግሪ በሕግ |
5 ዓመት ከ7 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ክብሩ ሹምዬ ሀይሉ |
ወ |
|
ዲግሪ በሕግ |
|
የሥራ ልምድ ስላላያያዙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድርጅቱ