በደረጃ 15 የአዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት ኃላፊ
05/18/2026
- 05/29/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
በደረጃ 6 ሲኒየር Duplicate 1 Duplicate 1
12/03/2025
- 12/19/2025 |

                                

                                    

                                                      ቀን፡- ግንቦት 10/2018

በደረጃ 15 የአዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ መሰረት የተወዳደሪዎች ማጠቃለያ የፈተና ውጤት ማሳወቅ

በምስራቅ (ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ስር የአዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በሪፖርተር ጋዜጣና በአዋሽ ሰባት ቅ/ፍ የካቲት 22/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ፈተና ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡- 

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

የጹሑፍ ፈተና ከ 70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና 30%

የስርዕተ ጾታ ማበረታቻ

ጠ/ድምር100%

መግለጫ

ደሱ አብዲሳ

56.7

  25.2

0

81.9

ተመርጠዋል

2.

ፋስል ይበልጣል

  43.4

  23.6

         0

     67

 1ኛ ተጠባባቂ

3

መለስ ብሩ

46.9

18.8

0

65.7

2ኛ ተጠባባቂ

4

ውብሽት ገ/ስላሴ

44.8

18.6

0

63.4

3ኛ ተጠባባቂ

 

                                            ድርጅቱ

Apply For Tender Document