ለመርካቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ በውጭ
09/24/2026
- 09/29/2026 |
ለሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሥራ መደብ
09/24/2026
- 09/29/2026 |
ደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር
09/24/2026
- 09/30/2026 |
ለአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
09/23/2026
- 09/26/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                                                                                                          ቀን፡- መስከረም 13/2018 ዓ.ም

ለአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ

     በደቡብ (ሻሸመኔ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለአሰላ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ የቃለ መጠይቅ ፈተና አርብ መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ስለሚሰጥ በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድትገኙ እናሳስባለን፡

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የጽሑፍ ፈተና ከ70%

መግለጫ

ሶርቱ በንቲ ነጉ.ማ

35

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

ተመስገን ፍቃዱ ንጉሴ

25.2

የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከግማሽ በታች  በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል

ቢቂላ ገሞራ እልፍታ

28

የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከግማሽ በታች  በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል

አሊ ጉደቶ ዋዶ

30.8

የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከግማሽ በታች  በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል

አለም በቀለ ቱሉ

28

የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከግማሽ በታች  በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል

አገሬ ስማቸው

16.8

የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከግማሽ በታች  በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል

ጤናየ ታረቄ አየነው

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አያንቱ ብርሃኑ ተሲሳ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ቶሎሳ ዋቅቶላ ጃለታ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አርሴማ ወርቁ ዳኜ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ድ                                          

                                              

 

 

 

 

 

 

                                                            ድርጅቱ

Apply For Tender Document