ለመርካቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ በውጭ
ቀን፤ መስረከም 14 / 2018 ዓ.ም
ለመርካቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎችን አጠቃላይ ውጤት
በማዕከላዊ (ቃሊቲ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመርካቶ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ፣የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
መስፍን መራሳ በሪሶ |
30.6 |
በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ35% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ፍቃዱ መኩሪያው |
26 |
በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ35% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ታደሰ ሽፈራው ከበደ |
21.87 |
በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ35% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ዳግማዊ ስለሞን አቡዬ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ