የሰው ኃብት ልማት ከፍተኛ ባለሙያ ደረጃ 11
12/23/2025
- 12/30/2025 |
ለወረኢሉ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
በደረጃ 6 ሲኒየር Duplicate 1 Duplicate 1
12/03/2025
- 12/19/2025 |

 

     ታህሣሥ 14 ቀን 2018 ዓ.ም

የሰው ኃብት ልማት ከፍተኛ ባለሙያ ደረጃ 11 የሥራ መደብ ላይ የፈተና የተመረጡ አመልካቾችን ስም ዝርዝር

ድርጅታችን በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ስር ለሰው ኃብት ልማት ቡድን በደረጃ 11 የሰው ኃብት ልማት ከፍተኛ ባለሙያ ለመቅጠር በሪፖርተር ጋዜጣ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠጥበት ሀሙስ  ታህሣሥ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 7፡0ዐ ሰዓት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንትወስዱ እናሳስባለን፡፡

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡- 

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

የት/ት ዓይነትና ደረጃ

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ

በላይ ዋርካዬ ዘርጋው

38

ዲግሪ በኢዱኬሽናል ፓላን ኤንድ ማኔጅመንት ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ በ14/10/2006

9 ዓመት

ከ5 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ግዳፍ አለቤ ተገኝ

29

ማስተርስ በፐብሊክ ማኔጅመንት ከሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ዩኒቨርስቲ በ28/10/2016 በዲግሪ በኢዱኬሽናል ፓላን ኤንድ ማኔጅመንት ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ  በ4/11//2011

3 ዓመት ከ2 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ስዩም ሸፈራው ሽጉልቱ

48

ዲግሪ በማኔጅመንት ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ በ2/11/2003

-

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ፍቅር አድማሱ ፈቀደ

39

ዲግሪ በማኔጅመንት ከአልፋ ዩኒቨርስቲ በ21/3/2000

9 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ደረጀ ዳምጤ ገሠሠ

55

ዲግሪ በማኔጅመንት ከአልፋ ዩኒቨርስቲ በ23/7/2001

ግሬድ ሪፖርት አልቀረበም

-

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

መኮንን አያሌው ፈንታ

52

ዲግሪ በማኔጅመንት ከሚሽኪን ኮሌጅ በ16/11/2010

-

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሩታ ተሸመ ጅሩ

43

ዲግሪ በማኔጅመንት ከአድማስ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ 22/7/2004

-

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሰርካለም ከተማ ወዳጆ

29

ዲግሪ በሰው ሀብት ማኔጅመንት እና ሊደርሽፕ ከኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስ ኮሌጅ 22/7/2004

-

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                         ድርጅቱ

Apply For Tender Document