በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን
ቀን፡- ነሐሴ 22 /2018 ዓ.ም
በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ
በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች ማሽን ጥገናና ሽያጭ ማዕከል፣ የሽያጭ ማሽን ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን አንድ ክፍት የሥራ መደብን በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 05/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ የቃለ መጠይቅ ፈተና ማክስኞ ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ›ም ጠዋት 3፡00 ስለሚሰጥ በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድትገኙ እናሳስባለን፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
የጽሑፍ ፈተና ከ70% |
መግለጫ |
|
|
ፈንታሁን ጀንበሬ ወርቁ |
47.6 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል |
ድ
ድርጅቱ