ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
ቀን፡- ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በምስራቅ (ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለአዋሽ ሰባት ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም በአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እንድትገኙ እያሳሰብን በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ክንድዬ ሀብቱ ገሰሰ |
ወ |
24 |
ዲግሪ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በ24/6/2018 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ዲና ማቴዎሰስ ለዕማንጎ |
ሴ |
32 |
ዲግሪ በአካውንቲንግ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ18/11/2009 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ገመቹ ኃይሉ ነጋሳ |
ወ |
25 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ08/11/2017 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ታሪኩ ቢዘንጋው ምላርግህ |
ወ |
29 |
ዲግሪ በማኔጅመንት ከቀብሪ ደሀር ዩኒቨርሲቲ በ26/10/2016 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ብርሃኑ ሲሳይ አባቴ |
ወ |
|
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በ11/12/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ሲሳይ አስጨናቂ በልሁ |
ወ |
|
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከጂኒየስ-ላንድ ኮሌጅ በ29/03/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ተስፋዬ ኤረሱም ወ/ጊዮርጊስ |
ወ |
|
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ22/10/2009 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ነብያት ታቦር ዘለቀ |
ሴ |
|
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ በ24/11/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አብርሃም እምሩ ጋጋ |
ወ |
25 |
ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ24/06/2016 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
ያቀረቡት የትምህርት ዝግጅት ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ሁሴን ኡመር ኢብራሂም |
ወ |
32 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ በ23/11/2017 የመውጫ ፈተና ውጤት አልተያያዘም |
|
የመውጫ ፈተና ውጤት የሚገልጽ ሰነድ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ጌትነት ዘሌ ቸኮለ |
ወ |
27 |
ዲግሪ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽንና ዴቬሎፕመንት ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከ25/10/2016 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
ያቀረቡት የትምህርት ዝግጅት ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ
ድርጅቱ