ለአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
በደረጃ 15 የፍቼ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት ኃላፊ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
ለመርካቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
09/01/2026
- 09/04/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                                                                                                             ቀን፡- ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም

በደረጃ 15 የፍቼ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በማዕከላዊ (ቃሊቲ) ዲስትሪክት ስር የፍቼ ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ  ነሐሴ  28/2018 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም በፍቼ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት እንድትገኙ እያሳሰብን በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

የት/ት ዓይነትና ደረጃ

ከምረቃ በኋላ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ

ጥላሁን ግርማ ከበደ

ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ11/04/2006

11 ዓመት

ከ1 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ከሊፋ ረሺድ አባጅሩ

56

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ25/03/2013

2 ዓመት

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያላሟሉ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሀብታሙ ታዬ ንጉሴ

ዲግሪ በማኔጅመንት ከሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በ23/01/2005

5 ዓመት

ከ2 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያላሟሉ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ቡዛየሁ ገነሞ ዳጋ

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ20/10/2007

6 ዓመት

ከ3 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያላሟሉ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ገረመው ገብሬ ዎታንጎ

ማስተርስ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከዳሞታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ በ21/12/2014

ዲግሪ በአካውንቲንግ ከአፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ በ20/11/2009

1 ዓመት

ከ8 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያላሟሉ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

መሐመድ አብደላ የሱፍ

ማስተርስ በቢዝነስና ሶሻል ሳይንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ28/10/2014

ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በ10/10/2002

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ስለሌላቸው ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                           

                                                                ድርጅቱ

Apply For Tender Document