ለአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
ቀን፡- ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም
ለአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በደቡብ (ሻሸመኔ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለአሰላ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ወይም በአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እንድትገኙ እያሳሰብን በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ቢቂላ ገሞራ እልፍታ |
ወ |
30 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ27/10/2011 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ጤናየ ታረቄ አየነው |
ሴ |
28 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በ20/05/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አያንቱ ብርሃኑ ተሲሳ |
ሴ |
26 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ12/11/2016 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ቶሎሳ ዋቅቶላ ጃለታ |
ወ |
26 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ08/11/2017 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ተመስገን ፍቃዱ ንጉሴ |
ወ |
26 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ከ08/11/2017 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ሶርቱ በንቲ ነጉማ |
ሴ |
|
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ07/07/2018 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አገሬ ስማቸው |
ሴ |
28 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ25/03/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አሊ ጉደቶ ዋዶ |
ወ |
31 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ25/03/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አለም በቀለ ቱሉ |
ሴ |
35 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከጭላሎ ጤና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በ27/04/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አርሴማ ወርቁ ዳኜ |
ሴ |
|
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከወራቤ ዩኒቨርሲቲ በ18/10/2017 የመውጫ ፈተና አልፋለች |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ቃባኔ ስለሺ ዲና |
ሴ |
26 |
ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በ20/12/2013 |
|
ያቀረቡት የትምህርት ዝግጅት ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ፍራኦል ዱፌራ ጉተማ |
ወ |
28 |
ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ከግሎባል ኮሌጅ በ09/12/2015 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
ያቀረቡት የትምህርት ዝግጅት ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ሻምበል ፍሰሀ በቀለ |
ወ |
|
ሌቭል 4 ሲኦሲ በአካውንትስና በጀት ሰርቪስ |
|
የተሟላ የትምህርት ማስረጃ ስላላቀረቡና ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ዋቅጅራ ታምሬ ጣፋ |
ወ |
|
ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ04/07/2018 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
ያቀረቡት የትምህርት ዝግጅት ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ
ድርጅቱ