ለሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
08/13/2026
- 08/19/2026 |
ለድሬዳዋ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
08/13/2026
- 08/19/2026 |
ለፈረንሳይ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
08/13/2026
- 08/19/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
08/13/2026
- 08/19/2026 |

                                                                                                                                                             

       

ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም

ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት     በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎችን አጠቃላይ ውጤት

     በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት፣ በመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት ስር በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 21/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ፤የጹሑፍ እና ቃለ መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ

ተራ ቁ.

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

ያሬድ ካሴ ታረቀኝ

49

28.2

0

77.2

ተመርጠዋል

ጌጡ አላዜ ዳኛው

64.4

12

0

76.4

1ኛ ተጠባባቂ

ዳዊት ጀቤሳ መንገሻ

51.8

17.8

0

69.6

2ኛ ተጠባባቂ

ስለናት አለማየሁ በየነ

51.8

13.6

3

68.4

3ኛ ተጠባባቂ

ቴዎድሮስ አበበ ሆማ

49

13.6

0

62.6

4ኛ ተጠባባቂ

መላኩ አወቀ አበበ

43.5

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና አልተመረጡም

እየሩሳሌም ኤባ ቢቂላ

37.8

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና አልተመረጡም

ደጉ ሙሉ አዳነ

37.8

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና አልተመረጡም

ተመስገን ፍቃዱ ነገሴ

36.5

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና አልተመረጡም

ሀብታም ንጉሴ እሸቴ

33.6

በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አብርሃም እምሩ ጋጋ

33.6

በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

መስከረም ጉታ አመና

28

በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ገረመው አሰፋ ጨቅሌ

25.2

በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ቤኩማ ፉፋ ኪቲላ

25.2

በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ገመቹ ኃይሉ ነጋሳ

14

በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ታሪኩ ጌታቸው ዘለቀ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ያዴ ታሪኩ ቀንዓ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ወንዳፈራው ደስታ ተፈረደኝ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሚኪያስ ቦሩ ረጋሳ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ጌሮ ዱጋሳ ኢብሳ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

እዮብ ተስፋሁን አበራ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ለይኩን አሳመረ ማሞ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሸዋዬ የሻነህ ጌታሁን

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ታደሰ በላይነህ ውብሸት

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                 ድርጅቱ

Apply For Tender Document