ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎችን አጠቃላይ ውጤት
በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት፣ በመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት ስር በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 21/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ፤የጹሑፍ እና ቃለ መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
ያሬድ ካሴ ታረቀኝ |
49 |
28.2 |
0 |
77.2 |
ተመርጠዋል |
|
|
ጌጡ አላዜ ዳኛው |
64.4 |
12 |
0 |
76.4 |
1ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ዳዊት ጀቤሳ መንገሻ |
51.8 |
17.8 |
0 |
69.6 |
2ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ስለናት አለማየሁ በየነ |
51.8 |
13.6 |
3 |
68.4 |
3ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ቴዎድሮስ አበበ ሆማ |
49 |
13.6 |
0 |
62.6 |
4ኛ ተጠባባቂ |
|
|
መላኩ አወቀ አበበ |
43.5 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና አልተመረጡም |
|||
|
|
እየሩሳሌም ኤባ ቢቂላ |
37.8 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና አልተመረጡም |
|||
|
|
ደጉ ሙሉ አዳነ |
37.8 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና አልተመረጡም |
|||
|
|
ተመስገን ፍቃዱ ነገሴ |
36.5 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና አልተመረጡም |
|||
|
|
ሀብታም ንጉሴ እሸቴ |
33.6 |
በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
አብርሃም እምሩ ጋጋ |
33.6 |
በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
መስከረም ጉታ አመና |
28 |
በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ገረመው አሰፋ ጨቅሌ |
25.2 |
በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ቤኩማ ፉፋ ኪቲላ |
25.2 |
በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ገመቹ ኃይሉ ነጋሳ |
14 |
በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ታሪኩ ጌታቸው ዘለቀ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ያዴ ታሪኩ ቀንዓ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ወንዳፈራው ደስታ ተፈረደኝ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ሚኪያስ ቦሩ ረጋሳ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ጌሮ ዱጋሳ ኢብሳ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
እዮብ ተስፋሁን አበራ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ለይኩን አሳመረ ማሞ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ሸዋዬ የሻነህ ጌታሁን |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ታደሰ በላይነህ ውብሸት |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ