ለፈረንሳይ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
ሰኔ 07 ቀን 2018 ዓ.ም
ለፈረንሳይ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎችን አጠቃላይ ውጤት
በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት፣ በፈረንሳይ ደረጃ ሁለት ቅ/ጽ/ቤት ስር በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 21/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፣ የጹሑፍ እና ቃለ መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
ሙላት ብርሃኑ ፈለቀ |
61.6 |
27.2 |
0 |
88.8 |
ተመርጠዋል |
|
|
አቡበከር ሙሰማ ሀሰን |
64.4 |
17 |
0 |
81.4 |
1ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ቶሎሳ ዋቅቶላ ጃለታ |
54.6 |
16.4 |
0 |
71 |
2ኛ ተጠባባቂ |
|
|
አለም አባተ ኃብቴ |
36.4 |
12.6 |
3 |
52 |
በአጠቃላይ ውጤት ከ55 በታች ስላመጡ አልተመረጡም |
|
|
ወ/ዮሀንስ አስቻለው ወ/አረጋይ |
39.2 |
10.2 |
0 |
49.4 |
በአጠቃላይ ውጤት ከ55 በታች ስላመጡ አልተመረጡም |
|
|
ዘላለም ጌታነህ ተመስገን |
36.4 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ታምራት ቶማስ መሸሻ |
33.6 |
በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ሀብቱ ደሞዝ መለሰ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
አሰፋ ካሳ ያደቴ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
አማረ ዋልተንጉስ ነገሰ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ምዕራፍ አየለ ኃ/ማርያም |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ደሳለኝ ይሁን ካሳ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
አዲሱ ደስታ ዋቴ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ