በደረጃ 15 የአዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት ኃላፊ
ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም
በደረጃ 15 የአዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የሥራ መደብ የተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት
በምስራቅ (ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር በደረጃ 15 የአዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በምስራቅ (ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ጽ/ቤትና በአዋሽ ሰባት ቅ/ፍ ህዳር 10/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፣ ፣ የጹሑፍ እና ቃለ መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
1 |
አበራ አየለ ገመዳ |
46.2 |
19 |
0 |
65.2 |
ተመርጠዋል |
|
2 |
መሐመድ ሄሪ አሊ |
25.9 |
በሰው ኃብት አስተዳደር መመሪያ አንቀጽ 43 ተራ ቁጥር 5 መሠረት ከ100% የተሰጠውን ፈተና ከ50% በታች ውጤት ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
ድርጅቱ