ለመቱ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም
ለመቱ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ የሥራ መደብ የተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት
በምዕራብ (ጂማ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመቱ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ የሥራ መደብን በውስጥ ዝውውርና እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በመቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ህዳር 10/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ፣ የጹሑፍ እና ቃለ መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
ጫላ እንዳዛው ወዳጆ |
48.3 |
26.25 |
- |
74.55 |
ተመርጠዋል |
|
|
|
በረከት ፀጋ አሰፋ |
43.4 |
22.25 |
3 |
68.65 |
1ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ታምራት ሙላቱ ፈለቀ |
39.2 |
21.75 |
- |
60.95 |
2ኛ ተጠባባቂ |
|
|
በርሲፋን ጥሩነህ ቶሎሳ |
24 |
የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ሀያት ኑሩ ሀሰን |
21.7 |
የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ሀዊ ብዙነህ ጉድና |
21 |
የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ፌበን አስረስ ብርሃኑ |
18.9 |
የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ሀዊ ተስፋዬ እሸቴ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ኤልሳቤጥ ተስፋዬ እሸቴ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||