በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመርካቶ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ 9
11/25/2026
- 11/27/2026 |
በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ
11/25/2026
- 11/27/2026 |
በደረጃ 11 የህግ ከፍተኛ ባለሙያ
11/25/2026
- 11/27/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

 

                                                ህዳር 16 ቀን 2019 ዓ.ም.

ማስታወቂያ

  በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመርካቶ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ የሥራ መደብ ላይ የተመረጡት ወ/ሪት አዲስዘመን ሽቶ አሪፍ ጥሪ ቢደረግም እስካሁን ድረስ  መምጣት አልቻሉም፡፡

   በዚሁ መሰረት እስከ ህዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ መጥተው ሪፖርታ ካላደረጉ ተጠባባቂ የምንጠራ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡  

                                                               ድርጅቱ

             

Apply For Tender Document