በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ
ቀን፡- ህዳር 16/2019 ዓ.ም
በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ
በጋራዥ አገልግሎት ማዕከል፣ በጋራዥ ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ መጋቢት 20/2018 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ እና ተግባር ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ቃለ መጠይቅ ፈተና የሚሰጠው አርብ ህዳር 18/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን ፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-“
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
የጽሑፍ ፈተና ከ30% |
ተግባር ፈተና ከ50% |
መግለጫ |
|
|
ዳኛቸው ልሳነወርቅ አለምነህ |
8 |
40 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል |
|
|
ይድነቃቸው መኩሪያ መታፈሪያ |
9 |
21.7 |
የጽሑፍ እና ተግባር ፈተና ውጤት ከግማሽ በታች በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል |
ድ
ድርጅቱ