ለአጋሮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
ቀን፡- መጋቢት 15 /2018 ዓ.ም
ለአጋሮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለአጋሮ ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅጥር ለማሟላት በአጋሮ ቅ/ፍ የካቲት 12/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ መጋቢት 17/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተራ ቁ. |
የአመልካቾች ስም |
ጾ ታ |
እ ድ ሜ |
የት/ት ዓይነትና ደረጃ |
አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ |
|
|
ሻቃታ አያና ዱጉማ |
ወ |
28 |
ዲግሪ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ12/11/2016 የመውጫ ፈተና አልፈዋል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አብርሃም ማርማ ዳኖ |
ወ |
38 |
ዲግሪ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በ28/10/2016 የመውጫ ፈተና አልፈዋል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ትዕግስት በፍቃዱ አብዲሳ |
ሴ |
25 |
ሌቭል 1-4 ሲኦሲ |
|
የትምህርት ማስረጃ ሰርተፊኬት ያላቀረቡ ስለሆነና ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ትዕግስት ኃይሉ ጨዋቃ |
ሴ |
|
ሌቭል 4 በአይሲቲ አሲስታንት ከነቀምቴ ቲቪቲ ተቋም በ2002 ዓ.ም ሌቭል 1-4 ሲኦሲ |
|
ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ ድርጅቱ