ለንፋስ መውጫ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
03/26/2026
- 03/31/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
03/26/2026
- 03/31/2026 |
ለአጋሮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
03/26/2026
- 03/31/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
በደረጃ 6 ሲኒየር Duplicate 1 Duplicate 1
12/03/2025
- 12/19/2025 |

    

                                                        

  ቀን፡- መጋቢት 15 /2018 ዓ.ም

ለንፋስ መውጫ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ በውጭ ቅጥር ለማሟላት ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በሰሜን (ደ/ማርቆስ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለንፋስ መውጫ ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅጥር ለማሟላት በንፋስ መውጫ ቅ/ፍ የካቲት 12/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ መጋቢት 17/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡- 

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

የት/ት ዓይነትና ደረጃ

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ

ሰይድ ይመር እንድሪስ

31

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ27/10/2011

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ተመስገን ሸሸጌ ታረቀኝ

24

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከወላይታ ዩኒቨርሲቲ በ12/06/2017

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ሰበለወርቅ አየሁ አስፌ

24

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከደ/ታቦር ዩኒቨርሲቲ በ13/10/2017

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ሀብታሙ እንይ መስፍን

27

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በ24/10/2014

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ተስፋዬ ሀብቴ አለምኔ

26

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከደ/ታቦር ዩኒቨርሲቲ በ13/10/2017

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ይበልጣል መኳንንት አለሙ

28

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ በ23/04/2013

2 ዓመት

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ብርቱካን ፍቃዱ ደሴ

26

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ18/07/2017

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

መርከብ አለባቸው ተሾመ

25

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከደ/ታቦር ዩኒቨርሲቲ በ13/10/2017

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አዲስዓለም ፀጋ ገላው

27

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ06/06/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አንደበት ገረመው ይመር

31

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በ27/06/2013

2 ዓመት

ከ5 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ፀጋዬ ውቤ ባንቲደር

29

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከደ/ታቦር ዩኒቨርሲቲ በ27/05/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

                                            ድርጅቱ

Apply For Tender Document