ለንፋስ መውጫ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
03/26/2026
- 03/31/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
03/26/2026
- 03/31/2026 |
ለአጋሮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
03/26/2026
- 03/31/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
በደረጃ 6 ሲኒየር Duplicate 1 Duplicate 1
12/03/2025
- 12/19/2025 |

    

                                                        

  ቀን፡- መጋቢት 15 /2018 ዓ.ም

ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ በውጭ ቅጥር ለማሟላት የተወዳዳሪዎች ምልመላ ውጤት

በምስራቅ (ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለአዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅጥር ለማሟላት በአዋሽ ሰባት ቅ/ፍ የካቲት 12/2018 ዓ.ም. በወጣው መሠረት በዝውውር ያመለከተ ተወዳዳሪ የሌለ በመሆኑ በደረጃ እድገት ለመወዳደር የተመዘገቡ አመልካቾች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታመለክቱ እያሳሰብን፣ ለፈተና ውድድር የተመረጡት አመልካቾች ፈተናው የሚሰጠው ሐሙስ መጋቢት 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 3፡00ሰዓት በመሆኑን በእለቱ በሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡- 

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

የት/ት ዓይነትና ደረጃ

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ

እሱባለው አስራት ካሴ

31

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ26/10/2011

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ሔኖክ በቀለ ካሳሁን

28

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በ21/05/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አብዬ አየለ ግዛው

29

ሌቭል 4 በዳታቤዝ አድሚኒስትሬሽን ከፈጣም ኮሌጅ በ2012

ሌቭል 4 ሲኦሲ

4ዓመት

ከ1 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ተስፋጽዮን ታምራት ሙጉሮ

28

ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ በ18/5/2013

ያቀረቡት የትምህርት ዝግጅት ከተጠየቀው ጋር ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ተዋበች ጥላሁን ካሳሁን

24

ሌቭል 4 በዳታቤዝ አድሚኒስትሬሽን ከሳሚ ቢሎ ኮሌጅ በ20/12/2011

ሌቭል 2 ሲኦሲ

የሌቭል 4 ሲኦሲ ስለሌላቸውና ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ትዕግስት ኃይሉ መኮንን

24

ሌቭል 4 በዳታቤዝ አድሚኒስትሬሽን ከዋሸራ ብሮድቪው ኮሌጅ በ2013

ሌቭል 4 ሲኦሲ

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ድርጅቱ

Apply For Tender Document