ለድሬዳዋ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
ሰኔ 07 ቀን 2018 ዓ.ም
ለድሬዳዋ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎችን አጠቃላይ ውጤት
በምስራቅ ዲስትሪክት ጽ/ቤት፣ በድሬዳዋ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት ስር በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 21/2018 ዓ.ም እና በድሬዳዋ ቅ/ፍ ሐምሌ 1/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፣ ፣ የጹሑፍ እና ቃለ መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
ማህደር ቦጋለ ተሰማ |
49 |
19.8 |
3 |
71.8 |
ተመርጠዋል |
|
|
ኢሳያስ ገደፋ ገላዬ |
39.2 |
26.4 |
0 |
65.6 |
1ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ይርጋ ታደሰ ምልኬ |
49 |
16.4 |
0 |
65.4 |
2ኛ ተጠባባቂ |
|
|
እድላዊት ባትሪ ወልዱ |
36.4 |
5.4 |
3 |
44.8 |
በአጠቃላይ ውጤት ከ55 በታች ስላመጡ አልተመረጡም |
|
|
ምስጋና ሙላቴ አቢቲ |
58.8 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
መዓዛ ተስፋዬ ኪ/ማርያም |
30.8 |
በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ታሪኩ ቢዘንጋው ምላርግህ |
28 |
በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ትዕግስት ፍቃዱ አየለ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ሜሮን ተስፋ ዘበነ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ዓወት ኃይሉ ግደይ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ