በዋና ሥራ አስፈፃሚ ስር በደረጃ 1 የመልዕክት ሠራተኛ
11/20/2026
- 11/24/2026 |
ለፈረንሳይ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
11/18/2026
- 11/24/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                      ቀን፡- ህዳር 11/2019 ዓ.ም

በዋና ሥራ አስፈፃሚ ስር በደረጃ 1 የመልዕክት ሠራተኛ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያየተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

ለዋና ሥራ አስፈፃሚ ስር በደረጃ 1 መልዕክት ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በውጭ ቅጥር ለማሟላት በዋ/መ/ቤት ማስታወቂያ ሰሌዳ ህዳር 01/2019 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ ህዳር 15/2019 ዓ.ም ከሰዓት 7፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                   

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

 ቁ/ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

ጾ

ታ

ዕ

ድ

ሜ

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ሙሉእመቤት ከፍያለው ወ/ሚካኤል

ሴ

35

8ኛ ክፍል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ሰላማዊት አበበ ወዳጄ

ሴ

30

8ኛ ክፍል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ጫልቱ ኑሮ ጀንጀዋ

ሴ

27

8ኛ ክፍል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ሳምራዊት ተፈራ ሀይሌ

ሴ

30

8ኛ ክፍል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

መክሊት ጌታሁን ዘለቀ

ሴ

29

8ኛ ክፍል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ቀለም አግዘው ሙላቱ

ሴ

38

8ኛ ክፍል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ባንቻየሁ ዘውዴ ልመንህ

ሴ

31

8ኛ ክፍል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

እንዳለ አለሙ ኦቢሳ

ወ

22

8ኛ ክፍል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ሀና አዲሱ ንጉሴ

ሴ

22

8ኛ ክፍል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ብዙአየሁ ታረቆ አለምኔ

ሴ

20

8ኛ ክፍል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አዜብ ቢሆን ሰማኝ

ሴ

18

12ኛ ክፍል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ዘመናይ ንብረት እንዳለ

ሴ

24

12ኛ ክፍል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

                                                                                                                                                                                   ድርጅቱ                        

Apply For Tender Document