የመሐልሜዳ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
ጥር 12/2018 ዓ.ም
የመሐልሜዳ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት
ድርጅታችን በሰሜን (ደ/ማርቆስ) ዲስትሪክት ስር ለመሐልሜዳ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ ለመቅጠር በመሐልሜዳ ቅ/ፍ መስከረም 19/2018 ዓ.ም እና በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ፣ የቃለ-መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ፡-
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
ኪሩቤል አዕምሮ መንገሻ |
64 |
25.3 |
- |
89.3 |
ተመርጠዋል |
|
|
|
ሳሙኤል ከፈለኝ አለማየሁ |
50 |
26.3 |
- |
76.3 |
1ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ኤልያስ በቀለ ዶሰኛው |
48 |
20 |
- |
68 |
2ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ተመስገን መኮንን አስፋው |
47 |
18.3 |
- |
65.3 |
3ኛ ተጠባባቂ |
|
|
በፍቃዱ አሰግደው ወ/ሰማያት |
54 |
ለቃለ-መጠይቅ ፈተና አልቀረቡም ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ታለጌታ ተፈራ ጌታቸው |
42 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
መአዛ ዘውዴ ማመጫ |
42 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
ጥላሁን ጌትነት አበበ |
36 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
ፍሬ አሽኔ ወ/አማኑኤል |
27 |
የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ሰናይት ብርሃኑ ወ/ኪሮስ |
21 |
የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ቀለሙ አመዘነ ደጉ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ጌታነህ ብናየው ባይሌ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ኃይለማርያም ዘገየ እጅጉ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
አእምሮ አለማየሁ ባይብል |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ተስፋሚካኤል ወርቅነህ ዘውዴ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ሂሩት ወንደሰን ወርቁ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ልንገረው ባንቴ አስማረ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ማሪዮ ታደለ ጉልማ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ታደሰ ወ/አማኑኤል ደምሴ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
የካባ ደስታየሁ ከበደ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ