በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት በደረጃ 3
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
በደረጃ 9 የህግ ባለሙያ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                         

ቀን፡- ጥቅምት 9 /2019 ዓ.ም

ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

  በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 17/2019 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ 11/02/2019 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለ ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                      

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

ጾ

ታ

ዕ

ድ

ሜ

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

አዲስዘመን ሽቶ አሪፍ

ሴ

25

ዲግሪ በማኔጅመንት ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ በ11/11/2015

የመውጫ ፈተና አልፈዋል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አቤል ኃ/ማርያም እሸቴ

ወ

32

ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከሪፍት ቫሊ ዩኒቪርሲተ በ10/11/2011

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ዳግማዊ ሰለሞን አብዩ

ወ

32

ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከቅ/ማርያም ዩኒቨርሲቲ  በ03/02/2010

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

እታገኝ አረጋ በላይ

ሴ

28

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከኩዊንስ ኮሌጅ በ21/12/2014

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አሸብር ግርማ ረጋሳ

ወ

28

ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ07/11/2013

ያቀረቡት የትምህርት ዘርፍ ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ጌታሰው ደስታው አሞኘ

ወ

31

ዲግሪ በተፈጥሮ ሀብት ማኔጅመንት ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ04/11/2011

ያቀረቡት የትምህርት ዘርፍ ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ይድነቃቸው አዳነ መኮንን

ወ

42

ዲፕሎማ በባንኪንግና ኢንሹራንስ ከደሴ ቢዝነስና ስራ አመራር ኮሌጅ በ8/2/1998

ሌቭል 4 ሲኦሲ

4 ዓመት

ከ2 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                                                               ድርጅቱ

Apply For Tender Document