ለሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
08/13/2026
- 08/19/2026 |
ለድሬዳዋ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
08/13/2026
- 08/19/2026 |
ለፈረንሳይ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
08/13/2026
- 08/19/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
08/13/2026
- 08/19/2026 |

                                   

ሰኔ  08 ቀን 2018 ዓ.ም

ለሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎችን አጠቃላይ ውጤት

በደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት፣ በሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት ስር በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 21/2018 ዓ.ም እና በድሬዳዋ ቅ/ፍ ሐምሌ 1/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፣የጹሑፍ እና ቃለ መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ

ተራ ቁ.

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

ብሩክ አዳነ ደምሴ

44.8

9.4

0

54.2

በአጠቃላይ ውጤት ከ55 በታች ስላመጡ አልተመረጡም

ፍራኦል ዱፌራ ጉተማ

22.4

በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ

ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ናኦል አስፋው ተሰማ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                              

                                                     ድርጅቱ

Apply For Tender Document