ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
ቀን፡- ጥቅምት 9 /2019 ዓ.ም
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለጅማ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅርንጫፉ ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ 11/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት እና ጅማ ቅ/ጽ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለ ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
1 |
ዳጂቱ ጀማል ደበላ |
ሴ |
33 |
ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ከወለጋ ዩነቨርስቲ በ21/06/2009 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
2 |
ተስፋዬ ኮራ ነገሩ |
ወ |
35 |
ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
3 |
ሶስና አድማሱ ከበደ |
ሴ |
26 |
ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ከብሉ ናይል ኮሌጅ በ17/11/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
4 |
አምራ ሸረፋ አባፎጊ |
ሴ |
25 |
ሌቭል IV በአካውንትስና በጀት ስርቪስ ከዳንዲ ቦሮ ኮሌጅ በ16/12/2005 (ሌቭል 4 COC) |
|
ያቀረቡት የስራ ልምድ የስራ ግብር ስለመቆረጡ ስለማይገልፅ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
5 |
ፍቅርተ አለቤ ጌታሁን |
ወ |
25 |
ሌቭል IV በአካውንትስና በጀት ሰርቪስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ በ28/12/2012 (ሌቭል 3 COC) |
3 ዓመት ከ4 ወር |
ሌቭል 4 ሲኦሲ ስለሌላቸውና የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድርጅቱ