ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
ቀን፡- ጥቅምት 9 /2019 ዓ.ም
ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ጳጉሜ 1/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ 11/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለ ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
አዲሴ ገ/ዮሐንስ ቅጣው |
ሴ |
31 |
ዲግሪ በማኔጅመንት ከያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በ08/01/2014 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አለም አባተ ሀብቴ |
ሴ |
30 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከአድማስ ዩኒቨርሲቲ በ28/09/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
እህተ ቤተ ገብሬ |
ሴ |
36 |
ሌቭል 4 በአካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ ከቢ.ኤስ.ቲ.ኮሌጅ በ25/11/2010 (ሌቭል 4 ሲኦሲ) |
|
ያቀረቡት የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመቆረጡ ስለማይገልጽ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድርጅቱ