በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት በደረጃ 3
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
በደረጃ 9 የህግ ባለሙያ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                                                                                                                   

                                 

                                     ቀን፡- ጥቅምት 9 /2019 ዓ.ም

በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በክምችትና ስርጭት ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ 11/02/2019 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለ ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

ጾ

ታ

ዕ

ድ

ሜ

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ዮሴፍ ካሳሁን ወልደየስ

ወ

28

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ23/10/2014

ሌቭል 4 በአካውንትስና በጀት ሰርቪስ ከአድማስ ዩኒቨርሲቲ በ28/11/2010

ሌቭል 4 ሲኦሲ

4 ዓመት

ከ10 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

መስፍን መራሳ በሪሳ

ወ

41

ዲግሪ በማኔጅመንት ከጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ10/01/2012

2 ዓመት

ከ2 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ብርሃኑ መገርሳ በቀለ

ወ

32

ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ14/12/2008

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ደፋሩ ታስገራ ጫላ

ወ

32

ዲግሪ በአካውንቲንግ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ14/12/2008

ሌቭል 4 በኮፖሬቲቭ አካውንቲንግና ኦዲቲንግ ከቢያ ኮሌጅ ሌቭል 4 ሲኦሲ

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ባጫ ከበደ ወዳጆ

ወ

28

ሌቭል 4 በአካውንትስና በጀት ሰርቪስ ከኩዊንስ ኮሌጅ በነሐሴ 2010 ሌቭል 4 ሲኦሲ

1 ዓመት

ከ1 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                              ድርጅቱ

Apply For Tender Document