ለፈረንሳይ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
11/18/2026
- 11/24/2026 |
በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ የሥራ መደብ
11/17/2026
- 11/20/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                  

                                                      ቀን፡- ህዳር 9 /2019 ዓ.ም

ለፈረንሳይ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

ለማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለፈረንሳይ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ጥቅምት 01/2019 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ ህዳር 15/2019 ዓ.ም ከሰዓት 7፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                   

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

 ቁ/ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

ጾ

ታ

ዕ

ድ

ሜ

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

1

ደሳለኝ ሻንበል ወ/ሰንበት

ወ

24

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ13/10/2017

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

2

እየሩሳሌም ኤባ ቢቂላ

ሴ

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ07/07/2018

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

3

ጤናዬ ታርቄ አየነው

ሴ

29

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በ20/05/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

                                                                                                                                                                             ድርጅቱ

Apply For Tender Document