ደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
06/11/2026
- 06/16/2026 |
ለአቦምሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
06/02/2026
- 06/06/2026 |

                                                                    ሰኔ 04 ቀን 2018 ..

ማስታወቂያ

     ለድርጅታችን በጋራጅ አገልግሎት ማዕከል ስር ደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ የሥራ መደብ ላይ የተመረጡት አቶ ዳግማዊ ፍቃዱ ሞትባይኖር ጥሪ ቢደረግም እስካሁን ድረስ  መምጣት አልቻሉም፡፡

   ዚሁ መሰረት እስከ ሰኔ 08 ቀን 2018 . ድረስ መጥተው ሪፖርታ ካላደረጉ ተጠባባቂ የምንጠራ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡  

                                                ድርጅቱ

Apply For Tender Document