በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት በደረጃ 3
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
በደረጃ 9 የህግ ባለሙያ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                   

                                     ቀን፡- ጥቅምት 9 /2019 ዓ.ም

ለክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት በደረጃ 3 የሪሊንግ ማሽን ዩኒቶች ኦፕሬተር በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

 

በፕሮጀክትና ጥናት፣ ትግበራ ክትትልና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት፣ በፈረንሳይ ቅ/ጽ/ቤት ግቢ በሚገኘው የክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት ስር በደረጃ 3 የሪሊንግ ማሽን ዩኒቶች ኦፕሬተር አንድ ክፍት የሥራ መደብን በኮንትራት ቅጥር ለማሟላት በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 06/2019 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ 11/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለ ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

ጾ

ታ

ዕ

ድ

ሜ

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

1

ሐና ባሻ ካሻ

ሴ

8ኛ ክፍል በ2010 ዓ.ም

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

2

ወይንሸት ጌታቸው ገ/ፃዲቅ

ሴ

42

12ኛ ክፍል በ1990 ዓ.ም

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

 3.

ስመኝ ጌጤ ይትባረክ

ሴ

29

8ኛ ክፍል በ2012 ዓ.ም

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

4

ፍቅር ካሳ ደጀን

ሴ

29

8ኛ ክፍል በ2005 ዓ.ም

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

5.

ፀጋነሽ ታዬ ሳህሌ

ሴ

45

8ኛ ክፍል በ1989 ዓ.ም

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

                                                ድርጅቱ

Apply For Tender Document