በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት በደረጃ 3
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
በደረጃ 9 የህግ ባለሙያ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

       

                                               ቀን፡- ጥቅምት 9 /2019 ዓ.ም

በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

 

በንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ጳጉሜን 1/2018 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ 11/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለ ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

ጾ

ታ

ዕ

ድ

ሜ

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ግርማ ቡልቻ በቀለ

ወ

ሌቭል 4 በአውቶሞቲቭ ሰርቪሲንግ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት ከአ.አ. ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ24/11/2007

ሌቭል 4 ሲኦሲ

9 ዓመት

ከ4 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አብርሃም መኮንን ጌታነህ

ወ

35

ዲግሪ በሜካኒካል ምህንድስና ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በ23/10/2008

9 ዓመት

ከ5 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ወንድወሰን አልሰማ ዘበኛ

ወ

42

ሌቭል 4 በአውቶሞቲቭ ኤሌክትሮሜካኒካል ዲያጎኖሲስ ከአ.አ. ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ30/12/2013 ዓ.ም

 ሌቭል 4 ሲኦሲ

4 ዓመት

ከ9 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ቡራ ጌታቸው አዱላ

ወ

34

ዲግሪ በሎጅስቲክስና ትራንስፖርት ማኔጅመንት ከዲላ ዩኒቨርሲቲ በ04/11/2010

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አሳመን ሞላ ከባዱ

ወ

39

ዲግሪ በትምህርት እቅድና ስራ አመራር ከአልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ2018

የመውጫ ፈተና አላለፉም

ያቀረቡት የትምህርት ዘርፍ ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                              

                                              ድርጅቱ

                                                            

Apply For Tender Document