በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
10/27/2026
- 10/30/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/27/2026
- 10/30/2026 |
በደረጃ 12 መርማሪ ቴክኒሽያን
10/27/2026
- 10/30/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                     ቀን፡- ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም

በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ

በንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ጳጉሜን 1/2018 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ የቃለ መጠይቅ ፈተና ረብዕ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ስለሚሰጥ በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድትገኙ እናሳስባለን፡

                    ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የጽሑፍ ፈተና ከ70%

መግለጫ

አብርሃም መኮንን ጌታነህ

70

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

ግርማ ቡልቻ በቀለ

46.6

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

ድ                                          

                                                                   ድርጅቱ

Apply For Tender Document