በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
ቀን፡- ጥቅምት 9 /2019 ዓ.ም
በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በክምችትና ስርጭት ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ 11/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለ ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ዮሴፍ ካሳሁን ወልደየስ |
ወ |
28 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ23/10/2014 ሌቭል 4 በአካውንትስና በጀት ሰርቪስ ከአድማስ ዩኒቨርሲቲ በ28/11/2010 ሌቭል 4 ሲኦሲ |
4 ዓመት ከ10 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
መስፍን መራሳ በሪሳ |
ወ |
41 |
ዲግሪ በማኔጅመንት ከጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ10/01/2012 |
2 ዓመት ከ2 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ብርሃኑ መገርሳ በቀለ |
ወ |
32 |
ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ14/12/2008 |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ደፋሩ ታስገራ ጫላ |
ወ |
32 |
ዲግሪ በአካውንቲንግ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ14/12/2008 ሌቭል 4 በኮፖሬቲቭ አካውንቲንግና ኦዲቲንግ ከቢያ ኮሌጅ ሌቭል 4 ሲኦሲ |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ባጫ ከበደ ወዳጆ |
ወ |
28 |
ሌቭል 4 በአካውንትስና በጀት ሰርቪስ ከኩዊንስ ኮሌጅ በነሐሴ 2010 ሌቭል 4 ሲኦሲ |
1 ዓመት ከ1 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድርጅቱ