ለመርካቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ በውጭ
09/24/2026
- 09/29/2026 |
ለሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሥራ መደብ
09/24/2026
- 09/29/2026 |
ደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር
09/24/2026
- 09/30/2026 |
ለአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
09/23/2026
- 09/26/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                       ቀን፡- መስከረም 14/2018 ዓ.ም

በደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ

     በሎጅስቲክስ ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 5/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ እና ተግባር ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ የቃለ መጠይቅ ፈተና ሰኞ መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ስለሚሰጥ በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድትገኙ እናሳስባለን፡

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የተግባር ፈተና

ከ50%

የጽሑፍ ፈተና

ከ30%

     መግለጫ

አብርሃም ተፈራ ሳይሌ

   50

27

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

ውባለም አንሺሶ ኤርጌቾ          

ለጽሑፍ እና ተግባር ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድርውጭ ሆነዋል                              

ድ                                                                             

                                                                ድርጅቱ

Apply For Tender Document