በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
10/27/2026
- 10/30/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/27/2026
- 10/30/2026 |
በደረጃ 12 መርማሪ ቴክኒሽያን
10/27/2026
- 10/30/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                     ቀን፡- ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም

ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ

በምስራቅ (ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለአዋሽ ሰባት ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅርንጫፉ ጳጉሜን 02/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ የቃለ መጠይቅ ፈተና ረብዕ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ስለሚሰጥ በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድትገኙ እናሳስባለን፡

                    ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የጽሑፍ ፈተና ከ70%

መግለጫ

ክንድዬ ሀብቱ ገሰሰ

67.2

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

ቴዎድሮስ አመኑ ታደሰ

58.8

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

ረድኤት ጌታሁን ከበደ

44.8

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

ደስታ ተፈራ ጡሜቦ

39.2

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

ሜሮን ታከለ ደርስህ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ነብያት ታቦር ዘለቀ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ድ                                          

                                                ድርጅቱ

Apply For Tender Document