በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
10/27/2026
- 10/30/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/27/2026
- 10/30/2026 |
በደረጃ 12 መርማሪ ቴክኒሽያን
10/27/2026
- 10/30/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                     ቀን፡- ጥቅምት 17 /2019 ዓ.ም

በደረጃ 12 መርማሪ ቴክኒሽያን የሥራ መደብ ላይ በኮንትራት በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

  በጋራዥ አገልግሎት ማዕከል፣ በተሽከርካሪ ቴክኒክ ብቃት ማረጋገጥ ምርመራ ቡድን ስር በደረጃ 12 በመርማሪ ቴክኒሽያን አንድ ክፍት የሥራ መደብን በኮንትራት ለማሟላት በሪፖርተር ጋዜጣ ጳጉሜን 1/2018 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው አርብ 20/02/2019 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                      

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

ጾ

ታ

ዕ

ድ

ሜ

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ፍራንኮር መኮንን ኢተፋ

ወ

41

ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክስ ከአ.አ. ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ03/01/2002

ሌቭል 5 በአውቶሞቲቭ ኤሌክትሮሜካኒካል አናላይዚንግና ሞደፊኬሽን ከቢሾፍቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በታህሳስ 2014

ሌቭል 4 ሲኦሲ

የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ያለው

8 ዓመት

ከ4 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ፋይሰል አብዱላዚዝ መሐመድ

ወ

33

ዲግሪ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ21/10/2010

የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ያለው

2 ዓመት

ከ5 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አላዛር ገዛኸኝ ማሞ

ወ

43

ሌቭል 4 በአውቶሞቲቭ ኤሌክትሪሲቲና ኤሌክትሮኒክስ ከአ.አ. ተግባረ ዕድ ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ30/10/2003

ሌቭል 3 ሲኦሲ

የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ የለውም

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸውና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሀብታሙ ደበሌ ቱራ

ወ

50

አድቫንስድ ዲፕሎማ በመኪና ጥገና ቴክኒሽያን ከአዲስ ኮሌጅ በ4/05/2001

የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ያለው

ያቀረቡት የሥራ ልምድ ተገቢውን መረጃዎች የያዘ ስላልሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

        

                 ድርጅቱ

Apply For Tender Document