ደረጃ 9 የህግ ባለሙያ
02/03/2026
- 02/10/2026 |
ለመቱ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
02/03/2026
- 02/10/2026 |
በደረጃ 15 የአዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት ኃላፊ
02/03/2026
- 02/10/2026 |
ወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
02/03/2026
- 02/10/2026 |
ደረጃ 11 የህግ ባለሙያ
02/02/2026
- 02/09/2026 |
ደረጃ 13 የህግ ባለሙያ
02/02/2026
- 02/09/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
— 10 Items per Page
Showing 1 - 10 of 11 results.

  

                                                        

ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም

በደረጃ 15 የአዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የሥራ መደብ የተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት

     በምስራቅ (ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር በደረጃ 15 የአዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በምስራቅ (ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ጽ/ቤትና በአዋሽ ሰባት ቅ/ፍ ህዳር 10/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፣ ፣ የጹሑፍ እና ቃለ መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ

ተራ ቁ.

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

1

አበራ አየለ ገመዳ

46.2

19

0

65.2

ተመርጠዋል

2

መሐመድ ሄሪ አሊ

25.9

በሰው ኃብት አስተዳደር መመሪያ አንቀጽ 43 ተራ ቁጥር 5 መሠረት ከ100% የተሰጠውን ፈተና ከ50% በታች ውጤት ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                 ድርጅቱ

Apply For Tender Document