ለሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
08/13/2026
- 08/19/2026 |
ለድሬዳዋ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
08/13/2026
- 08/19/2026 |
ለፈረንሳይ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
08/13/2026
- 08/19/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
08/13/2026
- 08/19/2026 |

                                   

ሰኔ  07 ቀን 2018 ዓ.ም

ለፈረንሳይ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎችን አጠቃላይ ውጤት

     በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት፣ በፈረንሳይ ደረጃ ሁለት ቅ/ጽ/ቤት ስር በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 21/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፣ የጹሑፍ እና ቃለ መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ

ተራ ቁ.

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

ሙላት ብርሃኑ ፈለቀ

61.6

27.2

0

88.8

ተመርጠዋል

አቡበከር ሙሰማ ሀሰን

64.4

17

0

81.4

1ኛ ተጠባባቂ

ቶሎሳ ዋቅቶላ ጃለታ

54.6

16.4

0

71

2ኛ ተጠባባቂ

አለም አባተ ኃብቴ

36.4

12.6

3

52

በአጠቃላይ ውጤት ከ55 በታች ስላመጡ አልተመረጡም

ወ/ዮሀንስ አስቻለው ወ/አረጋይ

39.2

10.2

0

49.4

በአጠቃላይ ውጤት ከ55 በታች ስላመጡ አልተመረጡም

ዘላለም ጌታነህ ተመስገን

36.4

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ታምራት ቶማስ መሸሻ

33.6

በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ

ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሀብቱ ደሞዝ መለሰ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አሰፋ ካሳ ያደቴ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አማረ ዋልተንጉስ ነገሰ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ምዕራፍ አየለ ኃ/ማርያም

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ደሳለኝ ይሁን ካሳ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አዲሱ ደስታ ዋቴ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልተገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                     ድርጅቱ

Apply For Tender Document