በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት በደረጃ 3
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
በደረጃ 9 የህግ ባለሙያ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                                                                                                                   

         

ቀን፡- ጥቅምት 9 /2019 ዓ.ም

ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

 

በምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለጅማ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅርንጫፉ ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ 11/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት እና ጅማ ቅ/ጽ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለ ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

 ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

ጾ

ታ

ዕ

ድ

ሜ

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

1

ዳጂቱ ጀማል ደበላ

ሴ

33

ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ከወለጋ ዩነቨርስቲ

በ21/06/2009

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

2

ተስፋዬ ኮራ ነገሩ

ወ

35

ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ
በ21/10/2011

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

3

ሶስና አድማሱ ከበደ

ሴ

26

ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ከብሉ ናይል ኮሌጅ በ17/11/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

4

አምራ ሸረፋ አባፎጊ

ሴ

25

ሌቭል IV በአካውንትስና በጀት ስርቪስ ከዳንዲ ቦሮ ኮሌጅ በ16/12/2005

(ሌቭል 4 COC)

ያቀረቡት የስራ ልምድ የስራ ግብር ስለመቆረጡ ስለማይገልፅ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

5

ፍቅርተ አለቤ   ጌታሁን

ወ

25

ሌቭል IV በአካውንትስና በጀት ሰርቪስ ከሪፍት ቫሊ  ዩኒቨርስቲ በ28/12/2012

(ሌቭል 3 COC)

3 ዓመት

ከ4 ወር

ሌቭል 4 ሲኦሲ ስለሌላቸውና የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                ድርጅቱ

                                                            

Apply For Tender Document