በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
10/27/2026
- 10/30/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/27/2026
- 10/30/2026 |
በደረጃ 12 መርማሪ ቴክኒሽያን
10/27/2026
- 10/30/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                                                                                            ቀን፡- ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም

ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ

በምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለጅማ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ የቃለ መጠይቅ ፈተና ረብዕ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ስለሚሰጥ በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድትገኙ እናሳስባለን፡

                    ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የጽሑፍ ፈተና ከ70%

መግለጫ

አዝመራው ተገኘ አቤ

67..2

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

ማማዬ እንዳለ አበበ

54.6

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

መሰረት ይመር ሰይድ

39.2

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

ሲፈን ዋጆ ጋሞ

33.6

የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከግማሽ በታች  በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል

አልታየች ፀዳሉ አባተ

33.6

የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከግማሽ በታች  በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል

ኤልያስ መኮንን ነገር

28

የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከግማሽ በታች  በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል

ዳጂቱ ጀማል ዳበላ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሶስና አድማሱ ከበደ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ጌሮ ዱጋሳ አኬሳ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ድ                                          

                                              

 

 

 

                                                          ድርጅቱ

Apply For Tender Document